አርዕስተ ዜና

ዜና ዝርዝር

የእለት 2017 ዜና አርዕስት

የዜና ዝርዝር

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ሴቶች፣ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት አኳያ በዋነኝነት የተሰጡን ተልዕኮ፣ራዕይና አገልግሎቶች ተረባርበን ማስፈጸም ወሳኝ መሆኑ መታወቅ መቻል አለበት፡፡
በዋነኝነት በጽ/ቤታችን የምናስፈጽማቸው ተልዕኮዎች
በህብረተሰቡ ዘንድ በሴቶች፣በህጻናት፣በአካል ጉዳተኞች፣በአረጋውያንና በስርዓተ ጾታ ጉዳይ ዙሪያ ያለውን የተዛባ አመለካከት መቀየር
የማህበራዊ ችግሮችን በመከላከል፣መብትና ደህንነት በማስከበር፣ድጋፍና ክብካቤ አገልግሎት በማስፋት የአካቶ ትግበራን ማረጋገጥ
ህብረተሰቡን በማሳተፍና አደረጃጀቶችን በማጠናከር የሴቶች፣ህጻናት፣አካል ጉዳተኛ፣አረጋውያንና ማህበራዊ ችግር ተጋላጮችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻል ይጠበቅብናል ተባለ፡፡

ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ሴቶች ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ቤተል ወይራ ሰፈር አድስ አበባ ኢትዮጵያ